30/06/2026
⚡ ሁሉንም የኤሌክትሪክ መኪና (EV) ብራንዶች የሚያገለግል የEV ጋራዥ! 🔋🚗
Belayab Motors ስፔሻላይዝድ EV Garage ወደፊት የመኪና አገልግሎትን ወደ አዲስ ደረጃ እያመጣ ነው።
✅ የEV ዲያግኖስቲክስ (Diagnostics)
✅ የባትሪ ጥገናና ምርመራ
✅ የHigh Voltage ሲስተም አገልግሎት
✅ ሙያዊ የEV ጥገና
✅ ለሁሉም የኤሌክትሪክ መኪና ብራንዶች የተሟላ መፍትሄ
"ለሁሉም የኤሌክትሪክ መኪና ብራንዶች መፍትሄ!"
BYD፣ Volkswagen፣ Toyota፣ DFSK እና ሌሎችም የEV ብራንዶችን በዘመናዊ መሣሪያዎችና በብቁ ባለሙያዎች እናገለግላለን።